ስለ እኛ | About Us

ካፒታል ሳኮ ማነው?

ካፒታል ኃ/የተ/መሰ/የገንዘብ ቁጠባና ብድር ህብረት ሥራ ማህበር የተቋቋመው በ 2016 ዓ.ም ለአባላቶቹ የፋይናንስ አገልግሎት መስጠት ፣ አንድ የተወሰነ ማህበረሰብን ፣ ግለሰቦችን ፣ አነስተኛ ንግዶችን እና ልዩ የማህበረሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ በማድረግ በኢትዮጵያ ፣ አዲስ አበባ ውስጥ ታዋቂ ከሆኑ SACCOs ውስጥ አንዱ ለመሆን ነው።

ተልዕኮ

ለህብረተሰቡ የፋይናንስ ትምህርትና ስልጠና በመስጠት የፋይናንስ አጠቃቀም ንቃተ ህሊና በማሻሻል አባላትን በስፋት በማፍራት፤ የአባላትን ፍላጎት መሰረት በማድረግ የቁጠባ አገልግሎቶችን ማስፋፋትና ቁጠባን በማሰባሰብ፤ የብድር አገልግሎትን በብዛት፣ በጥራት እና በተመጣጣኝ ዋጋ ለአባላት በማቅረብ፤ የአነስተኛ ኢንሹራንስ አገልግሎትን በማስፋፋት ሊደረስ የሚችለውን ጉዳት በመቀነስ፤ ተወዳዳሪ የሰው ሀይል በማሟላትና ደረጃውን የጠበቀ ቴክኖሎጅ በመጠቀም የአገልግሎት አሰጣጡን በማዘመን የአባላትን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ፡፡

ራዕይ

የአባላትን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት በማርጋገጥ በኢትዮጵያ ሞዴል የሆነ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር ሆኖ ማየት፡:

እሴቶች

ራስን በራስ መርዳት፣ የግል ኃላፊነትን መወጣት፣ የዲሞክራሲ ባህል ማስፋፋት፣ እኩልነት፣ ፍትሃዊነት፣ ወንድማማችነት፣

አላማ

1.የአባላትን ፍላጎት መሰረት ያደረገ መደበኛ እና የፍላጎት ቁጠባና የተለያዩ የብድር አገልግሎቶች በመስጠት፣ የኢንቨስትመንት አቅም በማጎልበት ጠንካራ የፋይናንስ ተቋም መፍጠር ነው፡፡

2.የወለድ አልባ የፋይናንስ አገልግሎት ስርዓት በመዘርጋት አባላትን መሰረት ያደረገ የፋይናንስ አገልግሎት በመስጠት የኢንቨስትመንት አቅም ማጎልበት፣

3.የአነስተኛ መድን ዋስትና ወይም የተካፉል አገልግሎት በመስጠት የአባላትን ቁጠባና የኅብረት ሥራ ማህበሩ ያሰራጨው ብድር ደህንነቱ የጠበቀ እንዲሆንና የሚከሰተውን ማህበራዊ ቀውስን ማስወገድ፣

4.የፋይናንስ አገልግሎት አካታችነትን በማሳደግ፣ የኅብረተሰቡን የፋይናንስ ክህሎትና የቁጠባ ባህልን በማዳበር የአባላትን በራስ የመተማመን አቅም ማጎልበት፣ የፋይናንስ ተቋማት እና ኅብረት ሥራ ማህበሩ የፋይናንስ ትስስር በመፍጠር የሚከሰተውን የፋይናንስ እጥረትና ክምችት ችግርን መፍታት፣

Our Numbers

0 +

members

0 +

Staff Members

0 +

Loan Users

አቶ ፋሲካው

አቶ ፋሲካው

ዋና ስራ አስኪያጅ

ፋይናንስ ዲፓርትመንት

ፋይናንስ ዲፓርትመንት

ከ ወለድ ነፃ

ከ ወለድ ነፃ

ማርኬቲንግ ዲፓርትመነት

ማርኬቲንግ ዲፓርትመነት

ብድር ዲፓርትመነት

ብድር ዲፓርትመነት

አቶ ባምላኩ

አቶ ባምላኩ

ምክትል ስራ አስኪያጅ

አይቲ ዲፓርትመንት

አይቲ ዲፓርትመንት

Our Numbers

Our Numbers

0 +

members

0 +

Staff Members

0 +

Loan Users