ብድር

የመደበኛ ብድር መስፈርት

መደበኛ ብድር ለመውሰድ የሚያስፈልጉ መስፈርቶችን ለማየት ከስር ያለውን ይጫኑ

  • 3/ሶስት ወር/ በተከታታይ የሚበደረውን 15 % መደበኛ ቁጠባ የቆጠበ እና 5% እጣ የገዛ አባል መደበኛ ብድር የሚያገኝ ሲሆን የብድር ጣራው 100‚000.00 ሲሆን የመመለሻ ጊዜው እስከ 24 ወራት ድረስ ይሆናል፡፡
  • 4/አራት ወር/ በተከታታይ የሚበደረውን 15 % መደበኛ ቁጠባ የቆጠበ እና 5% እጣ የገዛ አባል መደበኛ ብድር የሚያገኝ ሲሆን የብድር ጣራው 150‚000.00 ሲሆን የመመለሻ ጊዜው እስከ 36 ወራት ድረስ ይሆናል፡፡
  • 5/አምስት ወር/ በተከታታይ የሚበደረውን 15 % መደበኛ ቁጠባ የቆጠበ እና 5% እጣ የገዛ አባል መደበኛ ብድር የሚያገኝ ሲሆን የብድር ጣራው 200‚000.00 ሲሆን የመመለሻ ጊዜው እስከ 48 ወራት ድረስ ይሆናል፡፡
  • 6/ስድስት ወር/ በተከታታይ የሚበደረውን 15 % መደበኛ ቁጠባ የቆጠበ እና 5% እጣ የገዛ አባል መደበኛ ብድር የሚያገኝ ሲሆን የብድር ጣራው 300‚000.00 ሲሆን የመመለሻ ጊዜው እስከ 48 ወራት ድረስ ይሆናል፡፡
  • 7/ሰባት ወር/ በተከታታይ የሚበደረውን 15 % መደበኛ ቁጠባ የቆጠበ እና 5% እጣ የገዛ አባል መደበኛ ብድር የሚያገኝ ሲሆን የብድር ጣራው 500‚000.00 ሲሆን የመመለሻ ጊዜው እስከ 48 ወራት ድረስ ይሆናል፡፡
  • 8/ስምንት ወር/ በተከታታይ የሚበደረውን 15 % መደበኛ ቁጠባ የቆጠበ እና 5% እጣ የገዛ አባል መደበኛ ብድር የሚያገኝ ሲሆን የብድር ጣራው 700‚000.00 ሲሆን የመመለሻ ጊዜው እስከ 48 ወራት ድረስ ይሆናል፡፡
  • 9/ ዘጠኝ ወር/ በተከታታይ የሚበደረውን 15 % መደበኛ ቁጠባ የቆጠበ እና 5% እጣ የገዛ አባል መደበኛ ብድር የሚያገኝ ሲሆን የብድር ጣራው 1,000‚000.00 ሲሆን የመመለሻ ጊዜው እስከ 60 ወራት ድረስ ይሆናል፡፡
  • 12/አስራ ሁለት ወር/ በተከታታይ የሚበደረውን 15 % መደበኛ ቁጠባ የቆጠበ እና 5% እጣ የገዛ አባል መደበኛ ብድር የሚያገኝ ሲሆን የብድር ጣራው 1‚500‚000.00 ሲሆን የመመለሻ ጊዜው እስከ 60 ወራት ድረስ ይሆናል፡፡

የቤት መግዣ ማዳሻ እና መስሪያ ብድር መስፈርት

የቤት መግዣ ብድር ለመውሰድ የሚያስፈልጉ መስፈርቶችን ለማየት ከስር ያለውን ይጫኑ

  • 5 /አምስት ወር/ በተከታታይ የሚበደረውን 45 % መደበኛ ቁጠባ የቆጠበ እና 5% እጣ የገዛ አባል የቤት ብድር የሚያገኝ ሲሆን የብድር ጣራው 6‚000‚000.00 ሲሆን የመመለሻ ጊዜው እስከ 120 ወራት ድረስ ይሆናል፡፡
  • 7/ሰባት ወር/ በተከታታይ የሚበደረውን 35 % መደበኛ ቁጠባ የቆጠበ እና 5% እጣ የገዛ አባል የቤት ብድር የሚያገኝ ሲሆን የብድር ጣራው 6‚000‚000.00 ሲሆን የመመለሻ ጊዜው እስከ 120 ወራት ድረስ ይሆናል፡፡
  • 9 /ዘጠኝ ወር/ በተከታታይ የሚበደረውን 25 % መደበኛ ቁጠባ የቆጠበ እና 5% እጣ የገዛ አባል የቤት ብድር የሚያገኝ ሲሆን የብድር ጣራው 6‚000‚000.00 ሲሆን የመመለሻ ጊዜው እስከ 120 ወራት ድረስ ይሆናል፡፡
  • 12/አስራ ሁለት ወር/ በተከታታይ የሚበደረውን 20 % መደበኛ ቁጠባ የቆጠበ እና 5% እጣ የገዛ አባል የቤት ብድር የሚያገኝ ሲሆን የብድር ጣራው 6‚000‚000.00 ሲሆን የመመለሻ ጊዜው እስከ 120 ወራት ድረስ ይሆናል፡፡
  •  

የመኪና ተሺከርካሪ እና ማሽን ብድር መስፈርት

የመኪና ብድር ለመውሰድ የሚያስፈልጉ መስፈርቶችን ለማየት ከስር ያለውን ይጫኑ

  • 5 /አምስት ወር/ በተከታታይ የሚበደረውን 45 % መደበኛ ቁጠባ የቆጠበ እና 5% እጣ የገዛ አባል የቤት ብድር የሚያገኝ ሲሆን የብድር ጣራው 4‚000‚000.00 ሲሆን የመመለሻ ጊዜው እስከ 120 ወራት ድረስ ይሆናል፡፡
  • 7/ሰባት ወር/ በተከታታይ የሚበደረውን 35 % መደበኛ ቁጠባ የቆጠበ እና 5% እጣ የገዛ አባል የቤት ብድር የሚያገኝ ሲሆን የብድር ጣራው 4‚000‚000.00 ሲሆን የመመለሻ ጊዜው እስከ 120 ወራት ድረስ ይሆናል፡፡
  • 9 /ዘጠኝ ወር/ በተከታታይ የሚበደረውን 25 % መደበኛ ቁጠባ የቆጠበ እና 5% እጣ የገዛ አባል የቤት ብድር የሚያገኝ ሲሆን የብድር ጣራው 4‚000‚000.00 ሲሆን የመመለሻ ጊዜው እስከ 120 ወራት ድረስ ይሆናል፡፡
  • 12/አስራ ሁለት ወር/ በተከታታይ የሚበደረውን 20 % መደበኛ ቁጠባ የቆጠበ እና 5% እጣ የገዛ አባል የቤት ብድር የሚያገኝ ሲሆን የብድር ጣራው 4‚000‚000.00 ሲሆን የመመለሻ ጊዜው እስከ 120 ወራት ድረስ ይሆናል፡፡ የብድር የእፎይታ ጊዜ ለወንዶች 1/አንድ/ ወር ለሴቶች ደግሞ 2/ሁለት/ ወር ይሆናል፡፡
  •  

ወለድ አልባ የብድር አይነቶች

የሙራባሃ ብድር አገልግሎት (Fixed capital loan)

  • ዕቃዎችን በመግዛት
  • በተገዛበት ዋጋ ላይ ወጪና ትርፍ በመጨመር፤ (cost plus mark-up)
  • በዱቤ መልክ የሚሸጥበት የፋይናንስ ግብይት ነው፡፡

 ምሳሌ፡–  ለንግድ ሥራ፣ ወይንም ለመገልገያ የሚሆን የተለያዩ ሸቀጦችን፣ ወ.ዘ.ተ.

የኢጃራ ብድር አገልግሎት (Lease financing)

  • ንብረትን / እቃን በማከራየት መሸጥ ማለት ነው፤
  • በአባል ጥያቄ መሰረት ፡-
  • የችፕስ መጥበሻ፣ ጀነሬተር፣ ማሽኖችን፣ ቤትና ትራክተር፣ የፋብሪካ እቃዎችን
  • ንብረቱ በሸሪዓ ተቀባይነት ያለው መሆን ይገባዋል፡፡

የሙሻረካ ብድር አገልግሎት (partnership)

  • ሽርክናን መሠረት ያደረገ የንግድ ስምምነት ነው፤
  • ትርፍና ኪሳራቸውን የሚካፈሉበት አሰራር ነው፡፡
  • የትርፍ አከፋፈሉ ቀድመው በተስማሙበት ምጣኔ ሲሆን
  • ኪሳራ ከተከሰተም ባዋጡት የካፒታል ምጣኔ መሠረት ይጋራሉ፡፡

አሁኑኑ አባል ይሁኑ!

አንድ አባል ለቆጠበው መደበኛ ቁጠባ በዓመት 8 በመቶ እንዲሁም ለፍላጎት ቁጠባ 7 በመቶ የተቀማጭ ወለድ ይታሰብለታል፡፡