ቁጠባ

መደበኛ ቁጠባ

ማንኛውም የኅብረት ሥራ ማኅበሩ አባል የሆነ የማህበሩን መነሻ ወይም ዝቅተኛ መደበኛ ቁጠባ ብር 1000 ሳያቋርጥ በየወሩ መቆጠብ ይኖርበታል፡፡ አንድ አባል የቆጠበውን መደበኛ ቁጠባ ማውጣት የሚችለው ከአባልነት ሲለቅ ብቻ ነው፡፡

የአነስተኛ ንግድ ቁጠባ

አንድ አባል አነስተኛ ንግድ ለመጀመርም ሆነ ለማስፋፋት  ቢፈልግ ለስድስት ወር በተከታታይ ሳያቆርጥ የሚወስደውን ብድር መጠን 29% (በመቶ) መቆጠብ ይኖርበታል፡፡ መበደር የሚችለው እስከ ብር 1,500,000 ድረስ ነው።

የቤት ቁጠባ

አንድ አባል ለተከታታይ ሶስት ወራት ከብድር ጥያቄው 50% ቆጥቦ ብድሩን ተበድሮ ቤት ለመግዛት፣ ለመገንባት ወይም ለመጠገን ይበደራል። አንድ አባል እስከ 6,000,000.00 (ስድስት ሚሊዮን) የኢትዮጵያ ብር ለቤት ብድር መበደር ይችላል።

የቤት መኪና ቁጠባ

አንድ አባል ለተከታታይ ሶስት ወራት ከብድር ጥያቄው 50% ቆጥቦ መኪና ለመግዛት ብድሩ ይወስዳል። አንድ አባል መኪና ለመግዛት እስከ 4,000,000 (አራት ሚሊዮን) የኢትዮጵያ ብር መበደር ይችላል።

የቁጠባ ወለድ

አንድ አባል ለቆጠበው መደበኛ ቁጠባ በዓመት 7 በመቶ፣ ለፍላጎት ቁጠባ 7.5 በመቶ እንዲሁም ለህፃናት ቁጠባ 10 በመቶ የተቀማጭ ወለድ ይታሰብለታል፡፡  

የህፃናት ቁጠባ

የማኅበረሰቡ የመቆጠብ ልምድ እንዲያድግ ማንኛውም ሰው በኅብረት ሥራ ማህበር ውስጥ እንዲገባና እና ልጆቹንም አባል እንዲያደርግ ያመቻቻል፡፡

ሌሎች የቁጠባ አይነቶች

አንድ አባል ለቆጠበው መደበኛ ቁጠባ በዓመት 8 በመቶ እንዲሁም ለፍላጎት ቁጠባ 7 በመቶ የተቀማጭ ወለድ ይታሰብለታል፡፡

መደበኛ ቁጠባ

ማንኛውም የኅብረት ሥራ ማኅበሩ አባል የሆነ የማህበሩን መነሻ ወይም ዝቅተኛ መደበኛ ቁጠባ ብር 1000 ሳያቋርጥ በየወሩ መቆጠብ ይኖርበታል፡፡ አንድ አባል የቆጠበውን መደበኛ ቁጠባ ማውጣት የሚችለው ከአባልነት ሲለቅ ብቻ ነው፡፡

የፍላጎት ቁጠባ     

አንድ አባል ከመደበኛ ቁጠባ በተጨማሪ የፍላጎት ቁጠባ መቆጠብ ይችላል፡፡ ይህንንም ቁጠባ በማንኛውም ጊዜ ወጪ ማድረግ ይችላል፡፡